በተመረጡ መንገዶች ላይ በተደረገ ጥናት መንገዶቹ በራሳቸው ለትራፊክ አደጋ አጋላጭ ሆነው ተገኙ None || betemeretu mengedoch lay betederege tnat mengedochu berasachew letrafik adega agalach honew tegegnu

Fana TV
Fana TV - Videos
Subscribe

|

About :

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ኢፕቲሳ ከተባለ አለም አቀፍ የስፔን ኩባንያ ጋር በመተባበር ጋር ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ የሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ ያደረገውን ጥናት ይፋ አድርጓል። በ5 ክልሎች 2 ሺህ ኪሎ ሜትር በናሙናነት በመውሰድ በተካሄደው ጥናት መሰረት መንገዶቹ በራሳቸው ለትርፊክ አደጋ አጋላጭ መሆናቸው ተነግሯል።

All Comments