የሕዝብ ተወካዮች ም/ት የተጨማሪ በጀት ጥያቄ ላይ ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ አስተላለፈ። House of Peoples' Representatives discusses additional budget request to the Standing Committees. || yehzb tewekayoch m/t yetechemari bejet tyake lay teweyayto lemimeleketew kuami komite astelalefe.

Amhara TV
Amhara TV - Videos
Subscribe

| ዜና መፅሔት ባሕር ዳር

About :

የኢፌድሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክት ቤት ባካሔደው 26ኛው መደበኛ ስብሰባ ለ2ዐ11 በጀት ዓመት በመንግሥት በኩል በቀረበ 33 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የፌደራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ለምክር ቤቱ ገቢዎች ፋይናንስ እና በጀት ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ እንዲመራ ውሳኔ አስተላልፏል።

All Comments