| ትህነግ ሽንፈት ሲበረታበት መሰረተ ልማቶችን ማፍረሱ
About :
ትህነግ ሽንፈት ሲበረታበት መሰረተ ልማቶችን ማፍረሱ ለህዝብ የማያስብ ራስ ወዳድ አሸባሪ ለመሆሁ ማሳያ እንደሆነ የ31ኛ ክፍለጦ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ባህሩ ተገኝ ተናገሩ። በአክሱም አውሮፕላን ማረፊያና በሌሎች መሰረተ ልማቶች ላይ አሸባሪው ህወሓት ባደረሰው ጉዳት ማዘናቸውን የ31ኛ ክፍለጦ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ባህሩ ተገኝ ተናገሩ።
Sign in to comment!