በቆላ አካባቢዎችና አርብቶአደር ዜጎች የልማት ጉዞ ላይ ያተኮረው የአዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት None || bekola akababiwochna arbtoader zegoch yelmat guzo lay yatekorew yeadis weg and guday wyyt

Fana TV
Fana TV - Videos
Subscribe

|

About :

ውይይቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ነው የተካሄደው። በውይይቱ ላይ የመነሻ ፅሁፍ የቀረበ ሲሆን አርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በትክክል ያለመረዳት ችግር መኖሩን ተጠቅሷል። የአርብቶ አደር አካባቢ በኢትዮጵያ 60 በመቶ የቆዳ ስፋት እንዲሁም እስከ 14 በመቶ የህዝብ ብዛት ቁጥርን ይሸፍናል ተብሏል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፦

All Comments